በተለያየ ርዕሠ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጠ፡፡

15/9/2014በትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የመምህራን የትምህርት አመራር ሙያ ፈቃድ ቡድን በመምህራን፣ በርዕሳነ መምህራን ፣በሱፐርቫይዘርሮች ምዘና ላይ ባሉ ስታንዳርዶች ላይ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የባለስልጣኑ የምዘና ቡድን ከት/ሚኒስቴር በመጡ አሰልጣኞች አማካይነት በስምንቱ ቅ/ጽ/ቤት እንዲሁም በዋናው ቢሮ ውስጥ የመምህራን ምዘና ቡድን ላይ ላሉ ባለሙያዎች እንዲሁም ከት/ቢሮ ርዕሰ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመምህራን፣በርዕሰ መምህራን፣በሱፐርቫይዘሮች ምዘና ዙሪያ...