23/7/2014 ባለድርሻ አካላት የትምህርት ስራን ልዩ ትኩረት በመስጠት ኃላፊነታቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተገለጸ::የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2013 ዓ.ም አፈፃፀምና የ2014 ዓ.ም የግማሽ አመት የኢንስፔክሽን ምዘና ሂደት የግምገማ መድረክ ዛሬ በተካሄደበት ግዜ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሕይወት ጉግሳ ባስተላለፍት መልዕክት ባለስልጣኑ የትምህርት ጥራት ሳምንት ማዕከል ባደረገ መልኩ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዩች ላይ የውይይት መድረክ በማዘጋጀት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው...