በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የክፍያ ጭማሪ የሚያደርጉ ት/ቤቶች መረጃ ሰኔ 13 ቀን 2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ለትምህርት ተቋማት የተሰራ የመደበኛ የኢንስፔክሽን ደረጃ መረጃ እና በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የክፍያ ጭማሪ የሚያደርጉ ት/ቤቶች መረጃ የሚከተለውን ይመስላል፡፡