Teachers Assessment የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርትና ስልጠና ጥራት ፤የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን መጋቢት 09/2011 ዓ/ም የሙያ ፈቃድ የጹሁፍ ምዘና ወስደው ለማህደረ-ተግባር ምዘና የሚያበቃቸውን ውጤት ያስመዘገቡ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ከህዳር 22 እስከ ታህሳስ 10/2012 ዓ/ም የሙያ ፈቃድ የማህደረ-ተግባር ምዘና ይመዝናል፡፡