የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 001/2014 ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ
አዲስ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ስለማሳወቅ በት/ስ/ጥ/ሙ/ብ/ም/ማ/ባ. የየካ ቅ/ጽ ቤት ከዚህ ቀደም ለሰባት አመታት ያህል እንጠቀምበት የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መገናኛ ቅርንጫፍ በመራቁ ምክኒያት ወደሌላ ህንጻ የተዘዋወርን ሲሆን ለዚያም የሚቀርበን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የካ ቅርንጫፍ በመሆኑ አዲስ የባንክ ሂሳብ ቁጥር እንድናወጣ ተገደናል፡፡ በመሆኑም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለረጅም አመታት የተመዛኞችን ገቢ በመሰብሰብ ሲጠቀምበት የነበረውን የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000149325771 ወደ አዲሱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000395113007 መቀየሩን እናሳውቃለን |